ዊኒ ማዲኪዜላ ማንዴላ በምስራቅ ኬፕ ቢዛና በተባለ ሥፍራ ተወለዱ።

ወጣቷ የማህበረሰብ ሥራ ባለሙያ ጠበቃና የፀረ-አፓርታይድ አቀንቃኝ የሆኑትን ኔልሰን ማንዴላን ተዋወቀች።
ኔልሰን ማንዴላ ዕድሜ ይፍታህ ሲፈርድባቸው ዊኒ ኔልሰን እንዲፈቱ ቅስቀሳ ማድረግ ጀመሩ፤ በዚህም ታዋቂነትን ማትረፍ ቻሉ።
በዚህ ምክንያትም ለ491 ቀናት እሥር ተዳረጉ።
ዊኒ ብራንድፎርት ወደተሰኘች አነስተኛ ከተማ እንዲሄዱ ተደረገ። በዚያም ለአስር ዓመት ያክል ቆዩ።
ዊኒ "ከገዢው የአፓርታይድ ሥርዓት ጋር የሚያብሩ ሰዎች በሕይወት እያሉ አንገታቸው ላይ ጎማ ተደርጎ መቃጠል አለባቸው" በማለት ንግግር ያጨቃጨቀ ንግግር አሰሙ።
ኔልሰን ማንዴላ ከ27 ዓመታት አሥር በኋላ በተፈቱ ጊዜ የማረሚያ ቤቱ በር ላይ የጠበቋቸው ዊኒ ነበሩ።
አንድ የ14 ዓመት ታዳጊ አፍነው አሰቃይተዋል ተብለው በ1989 በቁጥጥር ሥር ዋሉ። እኔ ከደሙ ንፁህ ነኝ ቢሉም ጥፋተኛ ናቸው ተብለው የስድስት ዓመት እሥር ተፈረደባቸው። ኋላ ላይ ፍርዱ በዓይነት እንዲሆንላቸው ተወሰነ።
የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ የሴቶች ክንፍ ፕሬዝደንት ሆነው ተሾሙ። ከአራት ዓመታት በኋላ በ1997 እንደገና ፕሬዝደንት ሆነው ተመረጡ።
በኔልሰን ማንዴላ አስተዳደር ሥር የአርት፣ ባህል፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምክትል ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ዊኒ ሞስነዋል ተብለው ከስልጣናቸው ተባረሩ።
ከ38 ዓመታት ቆይታ በኋላም የዊኒና ኔልሰን ትዳር ፈረሰ።
በአንድ ባንክ ውስጥ በተፈፀመ ማጭበርበር ተሳትፎ አካሂደዋል ተብለው ተፈረደባቸው። ለሶስት ዓመት ከስድስት ወራት የሚቆይ እሥርም ተበየነባቸው።
እንደገና የሕዝብ እንደራሴ ሆነው ተመረጡ። በጥቁርና ድህነት በተጫጫናቸው ደቡብ አፍሪቃውያን ዘንድ ያላቸው ተወዳጅነት የላቀ ነበር።
ባደረባቸው ሕመም በጠና ታመው የነበሩት ዊኒ ማዲኪዜላ-ማንዴላ ሆስፒታል ውስጥ በሰላም እስከወዲያኛው አሸለቡ።

ለ38 ዓመታት ያህል ከኔልሰን ማንዴላ ጋር በትዳር የቆዩት ዊኒ ባለቤታቸው ለ27 ዓመታት እስር ላይ በነበሩት ወቅት አፓርታይድን በመታገል ትልቅ እውቅናን ማትረፍ ችለዋል።
በስተኋላም በጊዜው በነበረው የአፓርታይድ አገዛዝ የአምስት ዓመት እስር ተበይኖባቸው እንደነበርም ይታወሳል።
ዊኒ ማንዴላ በምስራቅ ኬፕ ትራንስኬይ በመባል በምትታወቅ ቦታ ነበር በአውሮፓውያኑ 1936 የተወለዱት።