单元 1: Essential English Conversation
选择一个单元
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
课程 22
Listen to find out how to order food in a restaurant.
ምግብ ቤት ውስጥ ምግብ እንዴት እንደሚያዙ ለማወቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
本单元得分 22
0 / 3
- 0 / 3练习题 1
练习题 1
At the restaurant
Listen to find out how to order food in a restaurant.
ምግብ ቤት ውስጥ ምግብ እንዴት እንደሚያዙ ለማወቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምጹን ያዳምጡና መልመጃውን ይሞክሩ።

ዘሩባቤል
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገባ የቋንቋ መሰረታዊያንን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation እነኳን በደህና መጡ። ዘሩባቤል እባላለሁ። በዚህ ክፍል ምግብ ቤት ገብተው ምግብ ማዘዝ የሚችሉበትን ቋንቋ ይማራሉ።
አንድ ተጠቃሚ ምግብ ቤት ውስጥ ምግብ ሲያዝ ያዳምጡ።
Phil
How can I help you?
Sian
Hi, can I have the meat stew? And some water to drink.
Phil
Yes, of course.
ዘሩባቤል
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎት፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
አስተናጋጁ ተጠቃሚዋን ምን ልርዳዎት ‘How can I help you?’ ሲል ጠይቋታል። ይህ ሰዎች ሱቆች፤ ምግብ ቤቶች እና ገበያ ውስጥ ምን እንደምትፈልጉ ለመጠየቅ የሚሉት ነገር ነው። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
How can I help you?
ዘሩባቤል
ከዚያም ደንበኛዋ ስጋ ‘meat’ እና ስጎ ‘stew’ እንደምትፈልግ ገልፃለች። ጥያቄ ለማቅረብም፥ ‘Can I have…? የሚለውን ሀረግ ተጠቅማለች።
Hi, can I have the meat stew?
ዘሩባቤል
ደንበኛዋ በተጨማሪም ለመጠጥ ‘drink’ የሚሆን ውሃ ‘water’ ጠይቃለች።
And some water to drink.
ዘሩባቤል
አስተናጋጁ ‘Yes, of course’ እሽ፤ በሚገባ’ ብሏል። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Yes, of course.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ፤ ያሉትን ለመፈተሽ የተለያዩ ሰዎች ምግብ ቤት ውስጥ ምግብ ሲያዙ ያዳምጡ።
ስቴፋኒ ያዘዘችው ‘vegetable’ አትክልት፥ ‘stew’ ስጎ እና ‘juice’ ጭማቂ ነው።
How can I help you?
Hi, can I have the vegetable stew? And some juice to drink.
Yes, of course.
ክሪስ የፈለገው ዓሣ ‘fish’ እና ለስላሳ ‘soda’ ነው።
How can I help you?
Hi, can I have the fish? And some soda to drink.
Yes, of course.
ዘሩባቤል
እሽ፤ አሁን ደግመን እንሞክረው። የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገሮቹን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ። እያንዳንዳቸውን ሁለት ሁለት ጊዜ ይሰማሉ።
How can I help you?
How can I help you?
Hi, can I have the meat stew?
Hi, can I have the meat stew?
And some water to drink.
And some water to drink.
Yes, of course.
Yes, of course.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! እንግሊዝኛውን ምን ያህል እንደሚያስታውሱት እንይ። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጡና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይበሉ።
ምን ልርዳዎት?
How can I help you?
የስጋ ወጥ ማግኘት እችላለሁ?
Hi, can I have the meat stew?
እና የሚጠጣ ውሃ
And some water to drink.
እሺ፥ በሚገባ።
Yes, of course.
ዘሩባቤል
ግሩም! አሁን ምግብ ቤት ገብተው ምግብ በእንግሊዝኛ እንዴት ማዘዝ እንደሚችሉ ያውቃሉ። ለሲያን ምላሽ በመስጠትና የሚፈልጉትን በመናገር ይለማመዱ።
How can I help you?
Yes, of course.
ዘሩባቤል
አሁን መልስዎን ለማመሳሰል ሙሉውን ውይይት ያዳምጡ።
Phil
How can I help you?
Sian
Hi, can I have the meat stew? And some water to drink.
Phil
Yes, of course.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አሁን ምግብ ቤት ገበተው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ምግብ ማዘዝ ችለዋል። የተማሩትን መለማመድ አይዘንጉ። ጓደኛ ይፈልጉና በእንግሊዝኛ ምግብ በማዘዝ ይለማመዱ። ለተጨማሪ የዕለት ተዕለት እንግሊዝኛ በሚቀጥለው ዝግጅታችን ይጠብቁን።
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
Mana nyaataatti
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
帮助
练习题
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
提示
እኝህ ሰው እርዳታ እያቀረቡ ነው።Question 1 of 3
帮助
练习题
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
提示
እኝህ ሰው የሆነ ነገር እየጠየቁ ነው።Question 2 of 3
帮助
练习题
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
提示
ምን ያህል ጭማቂ።Question 3 of 3
Excellent! 太棒了! Bad luck! 加分:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያንን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!