单元 1: Essential English Conversation
选择一个单元
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
课程 21
Listen to find out how to ask someone about their favourite food.
አንድን ሰው የሚወደው ምግብ ምን ዓይነት እንደሆነ ለመጠየቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
本单元得分 21
0 / 3
- 0 / 3练习题 1
练习题 1
What's your favourite food?
Listen to find out how to ask someone about their favourite food.
አንድን ሰው የሚወደው ምግብ ምን ዓይነት እንደሆነ ለመጠየቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምጹን ያዳምጡና መልመጃውን ይሞክሩ።

ዘሩባቤል
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገባ የቋንቋ መሰረታዊያንን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation እንኳን በደህና መጡ። ዘሩባቤል እባላለሁ። በዚህ ክፍል የሚወዱት ምግብ ምን እንደሆነ መናገርን ይማራሉ። ሁለቱ ሰዎች ስለሚወዷቸው የምግብ ዓይነቶች ሲያወሩ ያዳምጡ።
Sian
Hi Jim, what's your favourite food?
Jim
My favourite food is chicken. How about yours?
Sian
Mine is fruit.
ዘሩባቤል
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎት፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን። የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ሁለተኛውን ተናጋሪ ስለሚወደው 'favourite' የምግብ ዓይነት ጠይቃዋለች። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Insert
What's your favourite food?
ዘሩባቤል
ሁለተኛው ተናጋሪ የሚወደው ምግብ ዶሮ 'chicken' መሆኑን ተናግሯል። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Insert
My favourite food is chicken.
ዘሩባቤል
በመቀጠል ለመጀመሪያዋ ተናጋሪ ተመሳሳይ ጥያቄ አቅርቧል። እርስዎ የተጠየቁትን ጥያቄ መልሰው መጠየቅ ሲፈልጉ 'How about yours?' "የአንተስ/የአንችስ?" ማለት ይችላሉ። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Insert
How about yours?
ዘሩባቤል
ስለምንወደው ምግብ እያወራን እንደሆነ ስለምናውቅ የመጀመሪያዋ ተናጋሪ 'My favourite food' ስትል መጀመር ግድ አልሆነባትም። 'mine' የእኔ ፍራፍሬ 'fruit' ብቻ ነው ያለችው። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Insert
Mine is fruit.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ፥ አሁን የተለያዩ ሰዎች ስለሚወዷቸው የምግብ ዓይነቶች ሲናገሩ በማዳመጥ እርስዎ ካሉት ጋር ያመሳክሩ። ማይክል የሚወደው ምግብ ድንች 'potatoes' ሲሆን፥ የአማንዳ ተወዳጅ ምግብ ደግሞ 'fish' ዓሣ ነው።
Hi Michael, what's your favourite food?
My favourite food is potatoes.
Mine is fish.
የጄኒ ተመራጭ ምግብ ስጎ stew ሲሆን ኤንድሩው የሚወደው ምግብ ደግሞ ገንፎ porridge ነው።
Hi Jenny, what's your favourite food?
My favourite food is stew. How about you Andrew?
Mine is porridge.
ዘሩባቤል
እሺ፤ አሁን እንደገና ደግመን እንሞክር። የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገራቱን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ። እያንዳንዳቸውን ሁለቴ ያዳምጧቸዋል።
Insert
What's your favourite food?
What's your favourite food?
My favourite food is chicken.
My favourite food is chicken.
How about yours?
How about yours?
Mine is fruit.
Mine is fruit.
ዘሩባቤል
በጣም ግሩም! እንግሊዝኟውን ምን ያህል እንዳስታወሱት እንይ። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጡና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይበሉ። የምትወደውም ምግብ ምንድን ነው?
What's your favourite food?
የምወደውም ምግብ ዶሮ ነው።
My favourite food is chicken.
አንችስ?
How about yours?
የእኔ ፍራፍሬ ነው።
Mine is fruit
ዘሩባቤል
ጥሩ! አሁን የሚወዱት ምግብ ምን እንደሆነ በእንግሊዝኛ መጠየቅ እና መናገር አውቀዋል። ለመጀመሪያዋ ተናጋሪ ምላሽ በመስጠት እና የሚወዱት ምግብ ምን እንደሆነ በመናገር ልምምድ ያድርጉ።
What's your favourite food?
Mine is fruit.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አሁን የንግግር ልውውጡን ደግመው ያዳምጡና መልስዎን ይፈትሹ።
Sian
Hi Jim, what's your favourite food?
Jim
My favourite food is chicken. How about yours?
Sian
Mine is fruit.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አሁን በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚወዱት ምግብ ምን እንደሆነ መጠየቅ እና መናገር ችለዋል። የተማሩትን መለማመድ አይዘንጉ። ጓደኛ ይፈልጉና በእንግሊዝኛ ስለሚወዱት ምግብ በመጠያየቅ ልምምድ ያድርጉ። ለተጨማሪ የዕለት ተዕለት እንግሊዝኛ በሚቀጥለው ዝግጅታችን ይጠብቁን።
Check what you’ve learned by putting the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል በማስቀመጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
What's your favourite food?
3 Questions
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
帮助
练习题
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
提示
ይህ ጥያቄ የሚወዱት ምግብ ምን ዓይነት እንደሆነ የሚጠይቅ ነው።Question 1 of 3
帮助
练习题
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
提示
እኝህ ሰው ስጋ እንደሚወዱ ተናግረው ከዚያ ጥያቄውን መልሰው ይጠይቃሉ።Question 2 of 3
帮助
练习题
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
提示
እኝህ ሰው ፍራፍሬ ይወዳሉQuestion 3 of 3
Excellent! 太棒了! Bad luck! 加分:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያንን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!