ጭምቀ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥ ለቀሪዎቹ የተኩስ አቁሙ ቀናት መከፈቱን አስታወቀች
- የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ሄዝቦላህ ላይ የተከፈተው ዘመቻ "አሁንም አልተጠናቀቀም" አሉ
- የሄዝቦላህ አመራር ቡድኑ "መቼም ትጥቅ እንደማይፈታ" ለቢቢሲ ተናገሩ
- ኢራን የሊባኖስ ተኩስ አቁምን በበጎ እንደምትቀበለው ገልጻ ሄዝቦላህ ያደረገውን "ተጋድሎ" አወደሰች
- ሄዝቦላህ የተኩስ አቁም ጥሰቶች ከተፈጸሙ 'ጣቴ ቃታ ላይ ነው' አለ
- ፓኪስታን በሊባኖስ የተደረሰውን የተኩስ አቁም አወድሳ የትራምፕን "ብልሃት" የተሞላበት ዲፕሎማሲ አደነቀች
- ትራምፕ ኢራን ያበለጸገችውን ዩራኒየም ለማስረከብ ተስማምታለች አሉ
- የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ የእስራኤልን እና ሊባኖስን የተኩስ አቁም ስምምነት አወደሱ
- ትራምፕ የኢራን ጦርነት "በጣም በቅርቡ ማብቃት አለበት" አሉ
- በእስራኤል እና ሊባኖስ መካከል የተደረሰው የአስር ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ መሆን ጀመረ








