ከ4ሺህ 500 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የፈርዖን ‹ሶላር ጀልባ› ወደ ግብፅ ሙዚየም ተዛወረ
ከ4 ሺህ 500 ዕድሜ በላይ ያስቆጠረና በፈርዖኖች የተገነባ አንድ አስደናቂ ጥንታዊ የግብፅ ጀልባ በጊዛ በሚገኘው በታላቁ የግብፅ ሙዚየም እንዲዛወር ተደርጓል።
ጀልባውን የሰራው ከ 2,589-2,566 ዓመተ ዓለም እንደ ነገሠ የሚታመነው ንጉሥ ኩፉ ሲሆን በጥንቶቹ ግሪኮች ቺዮፕስ በመባል ይታወቅ ነበር
የፎቶው ባለመብት, Egyptian Ministry of Tourism and Antiquity

እንዳያመልጥዎ
ከየፈርጁ
በስፋት የተነበቡ
የሚፈልጉት ይዘት የለም
{{rankTranslation}}