ጉዞ ከአዲስ አበባ ወደ አሥመራ በፎቶ

የፎቶው ባለመብት, BBC/Kalkidan

የምስሉ መግለጫ, የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትርና ሌሎች መንገደኞች ለመጓዝ ሲጠባበቁ

የፎቶው ባለመብት, BBC/kalkidan

የምስሉ መግለጫ, የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ-አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም ከአንድ አብራሪ ጋር

የፎቶው ባለመብት, BBC/Kalkidan

የምስሉ መግለጫ, ብፁዕ ወ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ

የፎቶው ባለመብት, BBC/Kalkidan

የምስሉ መግለጫ, ጋዜጠኞችና መንገደኞች

የፎቶው ባለመብት, BBC/Kalkidan

የምስሉ መግለጫ, ከዓመታት በኋላ የሦስት ወር ልጇን ይዛ ቤተሰቧን ለማየት የምትጓዝ መንገደኛ

የፎቶው ባለመብት, BBC/Kalkidan

የምስሉ መግለጫ, ተጓዦች አውሮፕላን ውስጥ

የፎቶው ባለመብት, BBC/Kalkidan

የምስሉ መግለጫ, ተጓዦች አውሮፕላን ውስጥ

የፎቶው ባለመብት, BBC/Kalkidan

የምስሉ መግለጫ, ተጓዦች አውሮፕላን ውስጥ

የፎቶው ባለመብት, BBC/Kalkidan

የምስሉ መግለጫ, ተጓዦች አውሮፕላን ውስጥ

የፎቶው ባለመብት, YEMANE G.MESKEL/TWITTER

የምስሉ መግለጫ, በአሥመራ አየር ማረፊያ እንግዶችን ለመቀበል ሲጠባበቁ

የፎቶው ባለመብት, YEMANE G.MESKEL/TWITTER

የምስሉ መግለጫ, የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አሥመራ ሲደርስ

የፎቶው ባለመብት, YEMANE G.MESKEL/TWITTER

የምስሉ መግለጫ, የኤርትራው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር በአሥመራ አየር ማረፊያ መንገደኞቹን ሲቀበሉ

የፎቶው ባለመብት, YEMANE G.MESKEL/TWITTER

የምስሉ መግለጫ, በአሥመራ አየር ማረፊያ ውስጥ