Unit 1: How do I...
Select a unit
- 1 How do I...
- 2 Unit 2
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
Session 1
Listen to find out how to say no to invitations politely.
ለሚቀርብልዎት ግብዣ ትህትና በተላበሰ ሁኔታ እንዴት ይቅርብኝ ማለት እንዳለብዎት ለማወቅ ይሄንን መሰናዶ ያዳምጡ።
Activity 1
How do I say no politely?
Listen to find out how to say no to invitations politely.
ለሚቀርብልዎት ግብዣ ትህትና በተላበሰ ሁኔታ እንዴት ይቅርብኝ ማለት እንዳለብዎት ለማወቅ ይሄንን መሰናዶ ያዳምጡ።
ነቲ ድምጺ ብምስማዕ ነቲ ስራሕ ፈጽምዎ

ምህረተስላሴ
ጤና ይስጥልን፤ እንኳን ወደ How do I… ዝግጅታችን በሰላም መጡ። አስተናጋጃችሁ እኔ ምህረተስላሴ እንዲሁም ሺያን አብረናችሁ ነን።
Sian
Hi, everybody!
ምህረተስላሴ
በዚህ ዝግጅታችን ግብዣ ሲቀርብልዎት በትህትና ይቅርብኝ የሚሉባቸውን መንገዶች እናያለን። ፊል በቀጣዩ ቀን ማለዳ ቡና አብረውት እንዲጠጡ ሰዎችን ሲጠይቅ በመስማት ይጀምሩ። ንግግራቸውን ካልተረዱት ስጋት አይግባዎት፤ ቆይተን እናግዝዎታለን። ለአሁኑ ግን ከሰዎቹ መካከል ምን ያህሉ እሺ እንዳሉ ለመገንዘብ ይሞክሩ።
Do you want to come for coffee with me tomorrow morning?
• I'd love to, but I'm meeting a friend then.
• I'd like to, but I'm really busy.
• Ah sorry, but I have to work.
ምህረተስላሴ
Did you understand? Nobody said yes. Poor Phil! So, Sian, shall we look at the language we can use to say 'no' politely?
Sian
I’d like to, but I'm really busy! No, I'm just joking! Of course!
ምህረተስላሴ
Ha ha! Very funny Sian! የመጀመሪያው ተናጋሪ 'I'd love to' ነው ያለው። ምንም እንኳ ምላሹ አዎንታዊ ቢመስልም፤ ይቅርብኝ ከማለት በፊት አገላለጹን ማስቀደም የተለመደ ነው።
I'd love to, but I'm meeting a friend then.
Sian
So we often start by saying 'I'd love to, but…' or 'I'd like to, but…' and then we give a reason why we can't accept the invitation. So if you hear 'but' and a reason you know that the person is saying 'no'.
ምህረተስላሴ
እዚህ ላይ አነባበቡ ወሳኝ ነው፤ ከተናጋሪው ቅላጼ በመነሳት ይቅርብኝ ሊሉ እንደሆነ መገመት ይችላሉ።
Sian
Exactly, so let's practise. Repeat after me and pay attention to the tone.
I'd love to, but…
I'd love to, but…
I'd like to, but…
I'd like to, but…
You can also just say 'I'm sorry but...'
ምህረተስላሴ
ሁሌም ቢሆን ግብዣውን መቀበል የማይችሉበትን ምክንያት መግለፅ አስፈላጊ ነው፤ አይደል እንዴ?
Sian
That's right. Can you remember any of the reasons they gave? Let's listen to the three reasons again.
I'm meeting a friend.
I'm busy then.
I have to work.
Sian
So the first person said 'I'm meeting a friend' – it's very common to use the present continuous to give your reason.
For example you can say 'I'd love to, but I'm going to the cinema'.
ምህረተስላሴ
አዎ፤ እንደሚያደርጉት ያረጋገጡት ዕቅድ ስለሆነ በአሁን ጊዜ ቀጣይነት ያለው የአረፍተ ነገር አወቃቀር ይጠቀሙ።
ምክንያት ከሌለዎት ደግሞ ስራ ይኖረኛል 'I'm busy then' ማለት ይችላሉ።
Sian
Yes, but that can seem rude so it's better to give a reason if you can.
The last person used 'I have to' so if you have an obligation you can use this form to give your reason. Let's practise that. Repeat after me.
I have to work. I have to work.
ምህረተስላሴ
እስከ አሁን ይቅርብኝ የሚሉባቸውን መንገዶች ተምረዋል። አሁን ደግሞ ልምምድ ማድረጊያ ጊዜ ላይ ደርሰናል።
Would you like to come to dinner tonight?
እሺ፤ ወደ ቴአትር ቤት ስለሚሄዱ አይመችዎትም። 'love' የሚለውን ቃል በመጠቀም በትህትና ይመልሱና ምክንያትዎን አያይዘው ይናገሩ።
Sian
I'd love to, but I'm going to the theatre.
ምህረተስላሴ
ተመሳሳይ ነገር ነው ያሉት? አሁን ደግሞ ይሄንን ግብዣ ያዳምጡ።
Would you like to come to the beach tomorrow?
ምህረተስላሴ
ነገ ማጥናት ስላለብዎት በትህትና ይቅርብኝ ይበሉ። በኋላ ላይ ለንፅፅር ሺያን መልስ ሊሆኑ የሚችሉ አማራጮችን ስትሰጥ ይሰማሉ።
Sian
I'd like to, but I have to study.
I'm sorry, but I have to study.
ምህረተስላሴ
ተመሳሳይ ነገር ነው ያሉት?
Sian
Well done! Now we've finished this programme, do you want to come for lunch with me?
ምህረተስላሴ
Ah I'd love to Sian but I'm really busy!
Sian
Oh, OK! Bye, everybody!
Learn more!
1) የሚቀርብልዎትንግብዣ ይቅርብኝ ማለት ሲፈልጉ ንግግርዎን ከሚጀምሩባቸው መንገዶች መካከል የተወሰኑት ምን ምን ናቸው?
እምቢታን ለመግለፅ ከሚያገለግሉ የንግግር መጀመሪያዎች መካከል አንዳንዶቹ እነዚህናቸው።
- I'd love to, but…
- I'd like to, but…
- I'm sorry, but…
2) ግብዣን ይቅርብኝ ለማለት ምክንያቱን መናገር የግድ ነው?
የግድ አይደለም። ነገር ግን ምክንያትን መናገር እና ከግብዣው ቀርተው የሚያደርጉትን ነገር መግለጽ ትህትና ያሳያል።
3) What are the different ways I can give a reason?
የሚያደርጉትን ክንዋኔ ለመግለፅ የአሁን ጊዜ ቀጣይነት ያለው የአረፍተ ነገር መዋቅርን መጠቀም ይችላሉ።
- I'd love to, but I'm going out for dinner.
ሌላ የግድ ማድረግ ያለብዎት ነገር ካለ 'have to'ን መጠቀም ይችላሉ።
- I'm sorry, but I have to clean my house!
'I'm busy' ወይም ስራ ይበዛብኛል ማለትም ይችላሉ።
- I'd like to, but I'm busy.
በትህትና ይቅርብኝ ማለት የሚችለው እንዴት ነው?
4 Questions
Complete the gaps in these ways to say no to an invitation.
ለሚቀርብልዎት ግብዣ ይቅርብኝ ለማለት ክፍት ቦታዎቹን በዚህ መልኩ ይሙሉ
ሓገዝ
Activity
Complete the gaps in these ways to say no to an invitation.
ለሚቀርብልዎት ግብዣ ይቅርብኝ ለማለት ክፍት ቦታዎቹን በዚህ መልኩ ይሙሉ
ኣመት
'I'd like to…' ማለትም ይችላሉQuestion 1 of 4
ሓገዝ
Activity
Complete the gaps in these ways to say no to an invitation.
ለሚቀርብልዎት ግብዣ ይቅርብኝ ለማለት ክፍት ቦታዎቹን በዚህ መልኩ ይሙሉ
ኣመት
በግል ማስታወሻ ላይ የሰፈረ እና እርግጠኛ የሆኑ ውጥኖችን ለመግለፅ የምንጠቀምበት የአረፍተ ነገር መዋቅር ምንድን ነው?Question 2 of 4
ሓገዝ
Activity
Complete the gaps in these ways to say no to an invitation.
ለሚቀርብልዎት ግብዣ ይቅርብኝ ለማለት ክፍት ቦታዎቹን በዚህ መልኩ ይሙሉ
ኣመት
'I'm'ን የሚከተለው ቃል የትኛው ነው?Question 3 of 4
ሓገዝ
Activity
Complete the gaps in these ways to say no to an invitation.
ለሚቀርብልዎት ግብዣ ይቅርብኝ ለማለት ክፍት ቦታዎቹን በዚህ መልኩ ይሙሉ
ኣመት
ግዴታ ሲኖርብን የምንጠቀመው ቅርፅ የትኛው ነው?Question 4 of 4
Excellent! Great job! ሕማቕ ዕድል! ዘመዝገብኩምዎ ነጥቢ ...:
Would you like to come to our Facebook group for more fun with English?
ለተጨማሪ አስደሳች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ወደ ፌስቡክ ገጻችን ብቅ ይበሉ
Join us for our next episode of How do I…, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ቋንቋ ለመማርና እና የማዳመጥ ክህሎትዎን ለማዳበር በቀጣዩ የ How do I… ዝግጅታችን ይጠብቁን።