บทเรียน 1: Essential English Conversation
เลือกบทเรียน
- 1 Essential English Conversation
- 2 Essential English Conversation
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
บทเรียนย่อย 3
Listen to find out how to tell someone what your job is.
ለአንድ ሰው ስራዎ ምን እንደሆነ እንዴት መናገር እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ።
คะแนนจากบทเรียนย่อย 3
0 / 3
- 0 / 3แบบฝึกหัด 1
แบบฝึกหัด 1
What do you do?
Listen to find out how to tell someone what your job is.
ለአንድ ሰው ስራዎ ምን እንደሆነ እንዴት መናገር እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያድምጡና ሙከራውን ያድርጉ።

ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያጠናቸው የሚገቡ የቋንቋ መሠረታዊያንን ወደሚያስተምረው Essential English Conversation እንኳን በደህና መጡ። ሐና እባላለሁ። በዚህ ክፍል ራስዎን ማስተዋወቅን ይማራሉ።ሁለት ሰዎች ስለስራቸው ሲጠያየቁ ያዳምጡ።
Amanda
Hi James. What do you do?
James
I’m an engineer. How about you, Amanda?
Amanda
I’m a farmer.
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎ፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ‘ምንድን ነው የምትሰራው?’ ‘What do you do?’ ብላ ጠይቃለች። ይህ ሰዎች ምን እንደሚሰሩ ለማወቅ የምናቀርበው ጥያቄ ነው። ሐረጉን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
What do you do?
ሁለተኛው ተናጋሪ’ መሃንዲስ ‘an engineer’ መሆኑን ተናግሯል። ‘I’m…’ ብለው ከዚያ የሚሰሩትን ስራ በማስቀጠል መናገር ይችላሉ። ያዳምጡና ሐረጉን ደግመው ይበሉ።
I’m an engineer.
ከዚያ የመጀመሪያዋን ተናጋሪ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቋታል። ሌላኛው ሰው ላቀረበለዎ ጥያቄ በተመሳሳይ እንዲመልስልዎት ከፈለጉ ‘አንተስ?’ ወይንም ‘አንችስ?’ ‘How about you?’ ብለው መጠየቅ ይችላሉ። ሐረጉን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
How about you?
የመጀመሪያዋ ተናጋሪ አርሶ አደር ናት። ስለዚህም ‘I’m…’ አለችና ‘ገበሬ’ ‘a farmer’ የሚለውን በማስቀጠል ስራዋን ተናግራለች። ሐረጉን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
I’m a farmer.
በጣም ጥሩ፤ አሁን ሌሎች ሰዎች ምን እንደሚሰሩ ሲጠያየቁ በማዳመጥ እርስዎ ካሉት ጋር ያመሳክሩ።
ክሌር መምህር ‘a teacher’ ስትሆን አሊስ ደግሞ የሽያጭ ሰራተኛ ‘a salesperson’ ናት።
Hi Claire, what do you do?
I’m a teacher. How about you, Alice?
I’m a salesperson.
ማርክ የግንባታ ሰራተኛ ‘a builder’ ሲሆን ፒት ደግሞ ዶክተር ‘a doctor’ ነው።
Hi Mark, what do you do?
I’m a builder. How about you, Pete?
I’m a doctor.
እሽ። እንደገና እንሞክር። የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገሮቹን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Hi James, what do you do?
I’m an engineer.
How about you, Amanda?
I’m a farmer.
በጣም ጥሩ! እንግሊዝኛውን ምን ያህል እንደሚያስታውሱት እንመልከት። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጧቸውና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይናገሩ።
ሃይ ጄምስ፥ ምንድን ነው የምትሰራው?
Hi James, what do you do?
መሃንዲስ ነኝ።
I’m an engineer.
አንቺስ አማንዳ?
How about you, Amanda?
አርሶ አደር ነኝ።
I’m a farmer.
በጣም ጥሩ! አሁን ጠቅላላውን ውይይት እንደገና ያዳምጡ።
Amanda
Hi James, what do you do?
James
I’m an engineer. How about you, Amanda?
Amanda
I’m a farmer.
በጣም ጥሩ። አሁን በእንግሊዝኛ ምን እንደሚሰሩ መናገር እና ሌሎች ሰዎችን መጠየቅም ይችላሉ። የተማሩትን መለማምድዎን ያስታውሱ። ጓደኛ ይፈልጉና ስራችሁ ምን እንደሆነ መናገርንና የሌሎችን ስራ መጠየቅም ይለማመዱ። ለተጨማሪ የ Essential English ዝግጅቶች በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ደህና ይሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
የጥያቄውን ትክክለኛ መልስ በመምረጥ ምን እንደተማሩ ይወቁ።
What do you do?
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
คำใบ้
ይህ ቃል በተለያየ ትርጉም ሁለት ጊዜ ጥቅም ላይ ውሏል።Question 1 of 3
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
คำใบ้
የተያያዙ ሁለት ቃላት አሉ።Question 2 of 3
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
คำใบ้
አንድን ሰው ተመሳሳይ ጥያቄ እንዴት ይጠይቃሉ።Question 3 of 3
Excellent! เยี่ยม! แย่หน่อย! คุณทำคะแนนได้:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ይበልጥ ጠቃሚ የሆኑ አገላለፆችን የምንማርበትና የመስማት ክህሎትን የምናዳብርበትን የአስፈላጊ እንግሊዘኛ ክፍለ ጊዜን ይከታተሉ።
የ Facebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
What do you do?
ስራህ/ሽ ምንድን ነው?I’m _______.
እኔHow about you?
እርስዎስ?an engineer
መሃንዲስa farmer
ገበሬa driver
ሾፌርa nurse
ነርስa chef
የምግብ ባለሙያa teacher
መምህርa salesperson
የሽያጭ ሰራተኛa builder
ግንበኛa doctor
ሃኪም