የአዲስን እናንሳ ፎቶግራፍ ፌስቲቫል አሸናፈዎች

የፎቶው ባለመብት, Ruth Elias

የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ ከሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል

የአዲስ አበባን ነባራዊ ገጽታ መመዝገብን አላማው ያደረገ "ካፕቸር አዲስ" ወይም አዲስን እናንሳ የፎቶግራፍ ፌስቲቫል በሦስት ዘርፍ ሦስት ፎቶግራፎች ተመርጠው ፎቶ አንሺዎቹ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በፌስቲቫሉ ላይ በመሳተፍ እነዚህን ድንቅ የተባሉ ፎቶግራፎች ለመመልከት እድሉን ላላገኛችሁ የፎቶግራፍ አድናቂዎች ቢቢሲ አማርኛ አነሆ የተመረጡትን አቅርቧል።

አንደኛ ምድብ፡ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች

የፎቶው ባለመብት, Ammanuel Tsegaye

የምስሉ መግለጫ, የፎቶግራፍ ባለሙያዎች ምድብ አሸናፊ ከሆነው የአማኑኤል ፀጋዬ ስብስብ አንዱ ፎቶግራፍ።

በፎቶግራፍ ባለሙያዎች ምድብ ውስጥ የተካተቱ ምርጥ ፎቶግራፎች።

የፎቶው ባለመብት, Petros Teka

የምስሉ መግለጫ, "አያስፈልገንም ብለን በጣልነው እዚህ ህይወት ይቀጠልበታል..."

የፎቶው ባለመብት, Eyerusalem Adugna

የምስሉ መግለጫ, በርሜል ተራ

የፎቶው ባለመብት, Tsion Haileselassie

የምስሉ መግለጫ, አትክልት ተራ

ሁለተኛ ምድብ፡ የሁሉም ነዋሪዎች ውድድር

የፎቶው ባለመብት, Ruth Elias

የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ ከሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል

ከሁሉም ነዋሪዎች ውድድር ምድብ ውስጥ ከተካተቱት ምርጥ ፎቶግራፎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል።

የፎቶው ባለመብት, ABENEZER GOBEZE

የፎቶው ባለመብት, Nathnael Zemedkun

የምስሉ መግለጫ, ጎመን ነጋዴው

የፎቶው ባለመብት, Samuel Gatu

የምስሉ መግለጫ, አውቶብስ ተራ

ሶስተኛ ምድብ፡ የዲፕሎማቶች ውድድር

የፎቶው ባለመብት, Jeff Le Cardiet

የምስሉ መግለጫ, በዲፕሎማቶች ምድብ አሸናፊ ከሆነው ጄፍ ሌ ካርዲት ስብስብ አንዱ የሆነው ፎቶግራፍ።

በዲፕሎማቶች ምድብ ውስጥ ከተካተቱት ምርጥ ፎቶግራፎች መካከል የሚከተሉት ተጠቃሽ ናቸው።

የፎቶው ባለመብት, Maike Van Ueuem

የምስሉ መግለጫ, አዲስ አበባ ስታዲየምና ባሻገር

የፎቶው ባለመብት, Ioana Lungu

የምስሉ መግለጫ, ተራ ጥበቃ