ለጉብኝት ክፍት የተደረገው የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት በፎቶ

የምስሉ መግለጫ, የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እሥር ቤቱን ጎብኝተዋል

የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት ዛሬ ለጉብኝት ክፍት ተደርጓል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2011 ዓ. ም. እሥር ቤቱ ለሕዝብ እይታ ክፍት እንደሚሆን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቋል።

ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ይፈጸምበት ነበር የሚባለው ማዕከላዊ እሥር ቤት፤ ጳጉሜን 5 ቀን 2011 ዓ. ም. የሚከበረውን የፍትህ ቀን ምክንያት በማድረግ ለሕዝብ እይታ ክፍት መደረጉንም የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቋል።

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እሥር ቤቱን ጎብኝተዋል።

በቦታው የሚገኘው ባልደረባችን ካነሳቸው ፎቶግራፎች ጥቂቱን እናካፍላችሁ፦

የምስሉ መግለጫ, የማዕከላዊ እስር ቤት ውጫዊ ገፅታ በከፊል
የምስሉ መግለጫ, ለጉብኝት ክፍት የተደረገው የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት
የምስሉ መግለጫ, የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እሥር ቤቱን ጎብኝተዋል
የምስሉ መግለጫ, የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት
የምስሉ መግለጫ, የቀድሞው እሥር ቤት ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 4 ቀን 2011 ዓ. ም. ድረስ ለሕዝብ እይታ ክፍት ይሆናል
የምስሉ መግለጫ, ጳጉሜ 5 ቀን 2011 ዓ. ም. የሚከበረውን የፍትህ ቀን ምክንያት በማድረግ ለሕዝብ እይታ ክፍት መደረጉንም የጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቋል