ጭምቅ ሐሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ትራምፕ ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን በ48 ሰዓታት ውስጥ የማትከፈት ከሆነ የኃይል ማመንጫዎቿን "እንደሚያወድሙ" ዛቱ
- ኢራን የኃይል ማመንጫዎቿ ዒላማ ከሆኑ ወሳኝ መሠረተ ልማቶችን 'በማይቀለበስ' መልኩ ታወድማለች ሲሉ የፓርላማ አፈ ጉባዔ አስጠነቀቁ
- በኳታር ሄሊኮፕተር ተከስክሶ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ
- ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥ እንድትከፍት ትራምፕ ያስቀመጡትን የ48 ሰዓት የጊዜ ገደብ እንዴት ትመልስ ይሆን?
- በኢራን ጥቃት የተጎዱ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን የእስራኤል ባለሥልጣናት ተናገሩ
- ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ የሚያልፉ መርከቦችን 2 ሚሊዮን ዶላር እያስከፈለች ነው - የኢራን የፓርላማ አባል
- የኢራን ባለሥልጣን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ከኢራን "ጠላቶች" በስተቀር ለሁሉም ክፍት ነው አሉ
- ከሦስት ሳምንት በላይ በዘለቀው ጦርነት በቴህራን የደረሰው ውድመት
እንዳያመልጥዎ
ከየፈርጁ
በስፋት የተነበቡ
የሚፈልጉት ይዘት የለም
{{rankTranslation}}