የፈረንሳይ ተጫዋቾች የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው
የፎቶው ባለመብት, Reuters
በኳታሩ የዓለም ዋንጫ እልህ አስጨራሽ ፉክክር በማድረግ ዋንጫውን በአርጀንቲና የተነጠቁት የፈረንሳይ ተጫዋቾች ፓሪስ ሲደርሱ በርካታ ህዝብ አቀባበል አድርጎላቸዋል።
‘ከምንግዜም ምርጡ’ በተባለለት የፍጻሜ ጨዋታ ሦስት ጎሎችን አስቆጥሮ ሃትሪክ የሠራው ክሊያን ምባፔ ከፊት ሆኖ ታይቷል።
ደጋፊዎች በፓላስ ዴ ላ ኮንኮርድ ርችቶችን ተኩሰዋል።
3 ለ 3 ተጠናቆ በመለያ ምት አርጀንቲና ባሸነፈችው ጨዋታ ፈረንሳይ ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስታ አቻ ለመሆን በቅታለች።
የፎቶው ባለመብት, Reuters
የፎቶው ባለመብት, Reuters
የፎቶው ባለመብት, Reuters
የፎቶው ባለመብት, EPA
የፎቶው ባለመብት, EPA
እንዳያመልጥዎ
ከየፈርጁ
በስፋት የተነበቡ
የሚፈልጉት ይዘት የለም
{{rankTranslation}}