የከተራና የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት በጎንደርና በናይሮቢ - በፎቶ

የጥምቀት በዓል በድምቀት ከመከበርባቸው ስፍራዎች መካከል አንዷ በሆነችው የጎንደር ከተማ ትናንት ሰኞ የተካሄደውን የከተራ በዓል አከባበር ሥነ ሥርዓትን እንዲሁም ዛሬ ማክሰኞ ደግሞ በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የታደሙበት የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓትን የሚያሳዩ የተወሰኑ ፎቶግራፎችን እዚህ ይመልከቱ።

የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓልን ለመታደም ከወጡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በከፊል

የፎቶው ባለመብት, ABREHAM ADANE

የምስሉ መግለጫ, የከተራ በጎንደር ከተማ ዕለት ታቦታት ወደ ማደሪያቸው ሲያቀኑ

የፎቶው ባለመብት, TAMIRU

የምስሉ መግለጫ, በጎንደር በነበረው የከተራ በዓል ላይ ቀሳውስር
የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል በኬንያዋ ናይሮቢ
የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት በናይሮቢ
የምስሉ መግለጫ, ናይሮቢ
የምስሉ መግለጫ, ናይሮቢ