የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምን እያደረጉ ነው?

በአዲስ አበባ ከተማ ዋና ዋና ጎዳናዎች በጎ ፈቃደኞች ነዋሪዎች ስለኮሮናቫይረስ መከላከያዎች ግንዛቤያቸውን ከፍ እንዲያደርጉ በማሰብ እጅ የማስታጠብ ሥራን ሲሰሩ ተስተውሏል። ቢቢሲ በተለያዩ ሥፍራዎች በመንቀሳቀስ ያነሳቸውን ምስሎች ይመልከቷቸው።

የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ የተለያዩ ሥፍራዎች በውሃ የተሞሉ ጀሪካኖች በማስቀመጥ መንገደኞች እጃቸውን በመታጠብ ራሳቸውን ከኮሮናቫይረስ እንዲከላከሉ የግነብዛቤ ማስጨበጥ ስራ እየተሰራ
የምስሉ መግለጫ, የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ነዋሪዎች በከነማ በኩል የእጅ ንፍህና መጠበቂዬኣ በማቅረቡ መድሃኒት ቤቶቹ በገዢዎች ተጨናንቀዋል
የምስሉ መግለጫ, የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነዋሪዎች ያቀረበው የእጅ ንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር
የምስሉ መግለጫ, የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ነዋሪዎች በከነማ በኩል የእጅ ንፍህና መጠበቂዬኣ በማቅረቡ መድሃኒት ቤቶቹ በገዢዎች ተጨናንቀዋል
የምስሉ መግለጫ, የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ነዋሪዎች በከነማ በኩል የእጅ ንፍህና መጠበቅያ በማቅረቡ መድሃኒት ቤቶቹ በገዢዎች ተጨናንቀዋል
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ለመንገደኞች ግንዛቤ ማስጨበጫ ተብለው በበጎ ፈቃደኞች የተቀመጡ እጅ ማስታጠቢያ ጀሪካኖች ላይ የተለጠፈ መልዕክት
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በጎ ፈቃደኞች መንገደኞችን እጅ በማስታጠብ ስለ ኮቪድ-19 ግንዛቤ ሲያስጨብጡ