17ኛው የኢትዮጵያዊያን የባህልና የሰፖርት ፌስቲቫል በፎቶ

ከሐምሌ 24-28/2011 ዓ.ም በስዊትዘርላንድ ዙሪክ የሚካሄደው 17ኛው የኢትዮጵያዊያን የባህል እና የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ከተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት ተሰባስበዋል።

የምስሉ መግለጫ, የፌስቲቫሉ ተሳታፊ ህጻናት
የምስሉ መግለጫ, ኢትዮጵያዊያን በፌስቲቫሉ ስፍራ
የምስሉ መግለጫ, የእግር ኳስ ጨዋታ ተሳታፊዎች
የምስሉ መግለጫ, የእግር ኳስ ጨዋታ
የምስሉ መግለጫ, የእግር ኳስ ውድድር ዳኞች
የምስሉ መግለጫ, ከውድድሩ ተሳታፊዎች አንዱ
የምስሉ መግለጫ, ከውድድሩ ተሳታፊዎች አንዱ
የምስሉ መግለጫ, ከኢትዮጵያ የሄደ ፊልምም ለዕይታ ይቀርባል