የጌዲዮ ተፈናቃዮች ሁኔታ በፎቶ

የጌዲዮ ተፈናቃዮች ሁኔታ በፎቶ

የምስሉ መግለጫ, በጉቲቲ መጠለያ ውስጥ የሚገኙ ሴቶች
የምስሉ መግለጫ, እናትና ልጅ በመጠለያው ውስጥ
የምስሉ መግለጫ, አብዛኞቹ በመጠለያው ውስጥ ያሉ ቤቶች በቅጠል የተሸፈኑ ናቸው
የምስሉ መግለጫ, ህጻናት በመጠለያ ጣቢያው ውስጥ
የምስሉ መግለጫ, በመጠለያዎቹ ውስጥ በርካታ ነብሰ ጡር እና የሚያጠቡ እናቶች ይገኛሉ
የምስሉ መግለጫ, በላስቲክ የተሰሩ መጠለያዎች
የምስሉ መግለጫ, በመጠለያው ውስጥ በበጎ ፈቃደኝነት የሚያስተምሩ መምህራን
የምስሉ መግለጫ, ተማሪዎች
የምስሉ መግለጫ, በተጨናነቀ ሁኔታ የሚኖሩት ተፈናቃዮች
የምስሉ መግለጫ, በመጠለያ ጣብያዎቹ በርካታ ሕፃናት ይገኛሉ
የምስሉ መግለጫ, ከአቧራና ከንፅህና ጉድለት የተነሳ በርካታ ሕፃናት እና አዋቂዎች በቆዳ እንዲሁም በዓይን ህመም ተጠቅተዋል