የቅዳሜና እሁድ የአዲስ አበባ ውሎ በፎቶ

ባለፈው ቅዳሜና በአዲስ አበባ የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ሲከበር፤ እሁድ ዕለት ደግሞ ከመኪና ነፃ በተደረጉ መንገዶች ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል። የሁለቱን ቀን ውሎ እነሆ በፎቶ. . .

የምስሉ መግለጫ, የብሔር ብሔረሰብ በዓል ታዳሚዎች ትርኢት ሲያቀርቡ
የምስሉ መግለጫ, የበዓሉ ታዳሚ ሴቶች በባህል ልብስ
የምስሉ መግለጫ, ታዳሚዎች በባህላዊ የጦር አልባሳት
የምስሉ መግለጫ, ወጣት የበዓሉ ታዳሚዎች
የምስሉ መግለጫ, በባህላዊ የፀጉር አሰራር ያጌጡ ወጣቶች
የምስሉ መግለጫ, በባህላዊ አልባሳትና ጌጦች የተዋቡ ልጃገረዶች
የምስሉ መግለጫ, በተመሳሳይ አልባሳትና የፀጉር አሰራር የተዋቡ ሴቶች
የምስሉ መግለጫ, ከመኪና ነፃ በሆኑ ጎዳናዎች ላይ የእግር ጉዞ
የምስሉ መግለጫ, ከመኪና ነፃ በሆኑ ጎዳናዎች ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ
የምስሉ መግለጫ, ከመኪና ነፃ የሆኑ ጎዳናዎችና የሰንደቅ ዓላማ ንግድ
የምስሉ መግለጫ, በስፖርታዊ እንቅስቃሴው ወጣቶችና አዛውንቶች ተሳታፊ ነበሩ
የምስሉ መግለጫ, ከመኪና ነፃ በነበሩት መንገዶች ላይ በርካቶች በእግር ሲጓዙ