የደመራ በዓል፡ ሥነ-ሥርዓቱን ለመካፈል ከተሰበሰቡት ሰዎች መካከል ጥቂቱን በምስል

የደመራ በዓል፡ ሥነ-ሥርዓቱን ለመካፈል ከተሰበሰቡት ሰዎች መካከል ጥቂቱን በምስል

የምስሉ መግለጫ, መስቀል
የምስሉ መግለጫ, በመስቀል አደባባይ ጥላ ዘርግተው ደመራውን ይጠባበቃሉ
የምስሉ መግለጫ, የኃይማኖት አባቶች ለመስቀል ደመራ ዝግጅት በመሯሯጥ ላይ
የምስሉ መግለጫ, ጧፍ ሻጯ እናት
የምስሉ መግለጫ, የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት በመስቀል አደባባይ
የምስሉ መግለጫ, የደመራውን ዝግጅት ለመታደም ከተገኙት ሰዎች መካከል የሌላ ሃገር ዜጎችም አሉ
የምስሉ መግለጫ, ከመስቀል ደመራ በፊት
የምስሉ መግለጫ, የጧፍ ሽያጭ ተጧጡፎ
የምስሉ መግለጫ, ከፀሐይ የተጠለሉ የኃይማኖት አባቶች ለአፍታ ለፎቶ ፈገግ ብለው
የምስሉ መግለጫ, ፎቶግራፍ አንሺውን በፎቶ። ብዙዎች የመስቀል አከባበርን በፎቶ ለማንሳት ወደ መስቀል አደባባይ ያቀናሉ።
የምስሉ መግለጫ, በቦሌ መንገድ ላይ መንፈሳዊ መልዕክት ያላቸውን ወረቀቶች የያዘ ታዳጊ
የምስሉ መግለጫ, አደይ አበባ የያዙ ታዳጊዎች ፈገግታ በመስቀል ዕለት
የምስሉ መግለጫ, መስቀል የተሸከመ
የምስሉ መግለጫ, መስቀልን ለማክበር የሚጓዙ ወጣተቶች አሸብሻቢዎችን እያለፉ