የአዲስ አበባ ከተማን ውሎ የሚያሳዩ የፎቶ ስብስቦችን ይመልከቱ

በአዲስ አበባ ከተማ ሰንደቅ ዓላማን ሰበብ አድርጎ የተቀሰቀሰው ግጭት የከተማዋን ዋና ዋና ቦታዎች ጭር አድርጓቸው ውሏል።

የምስሉ መግለጫ, በውጥረቱ የተነሳ የትራንስፖርት ችግር ተባብሷል
የምስሉ መግለጫ, ጠዋት ላይ ክፍት የነበሩ መደብሮች ተዘግተዋል
የምስሉ መግለጫ, ለወትሮ ሰው የሚበዛባቸው አካባቢዎች ቀዝቀዝ ብለዋል
የምስሉ መግለጫ, በመሃል ፒያሳ ከተዘጉ ሱቆች መካከል አንዱ።
የምስሉ መግለጫ, በግጭቱ ህይወቱ ላለፈ ወጣት የተቀመጡ ሃዘንተኞች
የምስሉ መግለጫ, ሰንደቅ አላማ ከተሰቀለባቸው ህንፃዎች አንዱ
የምስሉ መግለጫ, ፖሊሶች በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች በስፋት ይታያሉ።
የምስሉ መግለጫ, የተዘጉ ሱቆችና ጭር ያለ ጎዳና