የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል በፎቶ

ከሃያ ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያ የመጡት የኤርትራውን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመቀበል በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ ዓየር ማረፊያ እንዲሁም ጎዳናዎች ላይ ተገኝተዋል።

የምስሉ መግለጫ, የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ ሲደርሱ የተለያዩ ባለስልጣናት ተቀብለዋቸዋል።

የፎቶው ባለመብት, BBC

የምስሉ መግለጫ, ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተዋል።

የፎቶው ባለመብት, BBC

የምስሉ መግለጫ, ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመቀበል ብዙዎች በኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ አጊጠው ነበር።
የምስሉ መግለጫ, በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ጎዳናዎች ላይ ፕሬዚዳንቱን በመጠበቅ ላይ
የምስሉ መግለጫ, ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለማየት ብዙዎች በጉጉት እየጠበቁ ነበር።
የምስሉ መግለጫ, የፕሬዚዳንቱን መምጣት ብዙዎች በደስታ ተቀብለውታል።
የምስሉ መግለጫ, ኤርትራዊና ኢትዮጵያዊ ጎረቤታሞች ፕሬዚዳንቱን ለመቀበል
የምስሉ መግለጫ, በኤርትራ ሰንደቅ አላማ አሸብርቆ ፕሬዚዳንት ኢሳያስን ለመቀበል በጎዳና ላይ
የምስሉ መግለጫ, ዛሬ በነበረው የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አቀባበል ላይ ብዙዎች የሁለቱን መሪዎች ፎቶ ይዘው ነበር።
የምስሉ መግለጫ, ብዙ ወጣቶች ፊታቸውን በሁለቱ አገራት ሰንደቅ አላማ አስውበው ታይተዋል።
የምስሉ መግለጫ, ታዋቂው ማህሙድ አህመድን ጨምሮ የተለያዩ አርቲስቶች በሚሊኒየም አዳራሽ የሙዚቃ ዝግጅታቸውን ያቀርባሉ።
የምስሉ መግለጫ, ፕሬዚዳንቱን ለመቀበል ከወጡት መካከል ደስታቸውን በእንባ የገለፁ ነበር።
የምስሉ መግለጫ, ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን የሚያሞግሱ ፅሁፎችም ታይተዋል።

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, በፈረስ የሚጋልቡ ኢትዮጵያውያንም የአቀባበሉ አካል ነበሩ።