በአዲስ አበባ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ታላቅ ኢፍጣር በምሥል
በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ ሥርዓት በርካታ ቁጥር ያላቸው ሙስሊሞች ተገኝተው ታድመዋል። የከተማዋ አስተዳደርም መርሃ ግብሩ በሰላም መጠናቀቁን እና ከሁሉም የሃይማኖት ተቋማት የተወከሉ እንግዶች እንደተገኙበት አስታውቋል።
የፎቶው ባለመብት, MayorOfficeAA
የፎቶው ባለመብት, MayorOfficeAA
የፎቶው ባለመብት, Anadolu Agency
የፎቶው ባለመብት, AMANUEL SILESHI
የፎቶው ባለመብት, AMANUEL SILESHI
የፎቶው ባለመብት, AA City Mayor
የፎቶው ባለመብት, AMANUEL SILESHI
የፎቶው ባለመብት, AMANUEL SILESHI
የፎቶው ባለመብት, MayorOfficeAA