የዙሪክ መካነ እንስሳት ለመከፈቱ ምክንያት የሆኑት አጤ ምንሊክ መሆናቸውን ያውቃሉ?

ምንሊክ ወደ ዙሪክ በላኳቸው የአንበሳ ደቦሎች ምክንያት የተከፈተው መካነ እንስሳቱ በሰሜን ተራሮች የተሰየመ ራሱን የቻለ ሥፍራ አለው።