ሁሉን 'አርሂቡ' የምትለው ደሴ

የፍቅር ከተማዋ ደሴና መልካም መአዛ ባለው ጭስ የታጀበ የቡና ማፍላት ስነስርዓት የሚነጣጠሉ አይደሉም

የምስሉ መግለጫ, ደሴ ከምትታወቅባቸው ነገሮች መካከል የሆነው ጢሳጢስ
የምስሉ መግለጫ, በፍቅርና በሃይማኖት መቻቻል በምትታወቀው ደሴ እንዲህ ያሉ ማጤሻዎችን ያገኛሉ
የምስሉ መግለጫ, የደራው የጢሳጢስ ገበያ የብሄርና የሃይማኖት ልዩነት ችግር ባልሆነባት ደሴ
የምስሉ መግለጫ, በደማቋ ደሴ እነዚህም ይገኛሉ
የምስሉ መግለጫ, የፍቅር ከተማዋ ደሴና መልካም መአዛ ባለው ጭስ የታጀበ የቡና ማፍላት ስነስርዓት የሚነጣጠሉ አይደሉም
የምስሉ መግለጫ, የደሴ ጢሳጢስ በየፈርጁ