ጣና ኃይቅ በእምቦጭ አረም ቢወረርም ውድድር ከማስተናገድ ወደኋላ አላለም

በኢትዮጵያ ትልቁ የውሃ አካል ጣና ኃይቅ የታንኳ ውድድር አስተናግዷል

የምስሉ መግለጫ, ጣና ኃይቅ በእምቦጭ አረም ቢወረርም ውድድር ከማስተናገድ ወደኋላ አላለም
የምስሉ መግለጫ, ዳህላክ መርከብ ዳኞችን በመያዝ የውድድሩን ፍትሃዊነት ስታረጋግጥ ነበር
የምስሉ መግለጫ, ውድድሩን ያዘጋጀው የባህር ዳር ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ነው
የምስሉ መግለጫ, ተወዳዳሪዎች ነጭ ማሊያ ለብሰው በእንጨት ማንኪያቸው ውሃውን ሲጨልፉ ተስተውለዋል
የምስሉ መግለጫ, የጣና ኃይቅ ጥርት ብሎ መገኘት ለውድድሩ ተጨማሪ ድምቀት ሆኖት ውሏል
የምስሉ መግለጫ, ውድድሩ የተከናወነው ለሁለተኛ ጊዜ ነው
የምስሉ መግለጫ, በርካቶች የተሳተፉበት ይህ ውድድር የጀልባ ትርዒትም ታይቶበታል
የምስሉ መግለጫ, ጣና ኃይቅ በኢትዮጵያ ትልቁ የውሃ አካል እንደሆነ ይታወቃል
የምስሉ መግለጫ, የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ከኃይቁ ዳር በመሆን ውድድሩን ተከታትለዋል
የምስሉ መግለጫ, ጣና ኃይቅ በእምቦጭ ቢወረርም ውድድር ከማስተናገድ ወደኋላ አላለም
የምስሉ መግለጫ, የውድድሩ አሸናፊዎች የላባቸውን ዋጋ ማግኘታቸውም አልቀረም