የኢንጅነር ስመኘው ሥርዓተ ቀብር በፎቶ

ባለፈው ሳምንት ሀሙስ እለት መኪናቸው ውሰጥ ህይወታቸው አልፎ የተገኙት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የፕሮጀክት ኃላፊ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ስርዓተ ቀብር ትላንት ተፈጽሟል። ይቀብር ስነዓቱ ምን ይመስል እንደነበር በፎቶ ይመልከቱ።

የምስሉ መግለጫ, የኢንጅነር ስመኘው ስርዓተ ቀብር ላይ በርካቶች መሪር ሃዘናቸውን ሲገልጹ ነበር
የምስሉ መግለጫ, የኢንጅነር ስመኘው ስርዓተ ቀብር
የምስሉ መግለጫ, የኢንጅነር ስመኘው ሥርዓተ ቀብር
የምስሉ መግለጫ, (ከግራ ወደ ቀኝ) የኢንጅነር ስመኘው ሁለት ልጆች እና ወላጅ አባት
የምስሉ መግለጫ, የኢንጅነር ስመኘው ሥርዓተ ቀብር
የምስሉ መግለጫ, የኢንጅነር ስመኘው ስርዓተ ቀብር ላይ በርካቶች መሪር ሃዘናቸውን ሲገልጹ ነበር
የምስሉ መግለጫ, የኢንጅነር ስመኘው ስርዓተ ቀብር ላይ በርካቶች መሪር ሃዘናቸውን ሲገልጹ ነበር
የምስሉ መግለጫ, የኢንጅነር ስመኘው ሥርዓተ ቀብር ላይ በርካቶች አሟሟታቸው ይጣራ ሲሉ ጠይቀዋል።
የምስሉ መግለጫ, የኢንጅነር ስመኘው ሥርዓተ ቀብር ወቅት በርካቶች የተለያኡ መፈክሮችን ይዘው ወጥተዋል።