የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ በፎቶ

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ ወደ መስቀል አደባባይ አምርተው ነበር። ሰልፉም በምስል ይህን ይመስል ነበር።

የፎቶው ባለመብት, SAMUEL HABTAB GEBRU

የምስሉ መግለጫ, ወደ መስቀል አደባባይ በመሄድ ላይ ያሉ ሰልፈኞች

የፎቶው ባለመብት, YOSEF FANTU

የምስሉ መግለጫ, የጠ/ሚ አብይ አሕመድ ምስል ያለበት ቲሸርት የለበሰ ወጣት

የፎቶው ባለመብት, MULUKEN NEGA

የምስሉ መግለጫ, ከዚህ ቀደም በአደባባይ የማይታዩ ሰንደቅ ዓላማዎች በድጋፍ ሰልፉ ላይ ሲውለበለቡ ነበር

የፎቶው ባለመብት, LILY KASSAHUN

የምስሉ መግለጫ, መስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፉ ላይ ለመገኘት የሚሄዱ ወጣቶች

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ደስታቸውን በመስቀል አደባባይ እየገለፁ ያሉ ሰልፈኞች

የፎቶው ባለመብት, MULUKEN NEGA

የምስሉ መግለጫ, በመስቀል አደባባይ የተገኙትን ሰዎች 'ሰልፊ' የሚያነሳ ወጣት

የፎቶው ባለመብት, MIKIYAS FIREW

የምስሉ መግለጫ, ከፖሊስ አባላት ጋር ፎቶ የሚነሱ ወጣቶች

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, የድጋፍ ሰልፉ ላይ ተገኝተው ከነበሩ ሰዎች ከፊሉ

የፎቶው ባለመብት, YASIN MOHAMMED ALI

የምስሉ መግለጫ, በደሴ ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለመደገፍ የወጡ ነዋሪዎች

የፎቶው ባለመብት, SOLOMON SHIFERAW

የምስሉ መግለጫ, በደብረ ማርቆስ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ የወጡ ነዋሪዎች

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በሰንደቅ አላማ ያጌጠች ደጋፊ

የፎቶው ባለመብት, SOLOMON SHIFERAW

የምስሉ መግለጫ, የደብረ ማርቆስ ከተማ መግቢያ በር በተለያዩ መፈክሮች እንዲህ መስሎ ነበር

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ሰንደቅ ዓላማ ይዘው ደስታቸውን እየገለፁ ያሉ አዛውንት