የጥምቀት በዓል አከባበር በጎንደር

ጥምቀት በጎንደር ከሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች በተለየ ደመቅ ብሎ ይከበራል፡፡ በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ጎብኚዎችም ጥምቀትን በአፄ ፋሲል መዋኛ ያሳልፋሉ፡፡ ለበዓሉ ወደ ጎንደር ጎራ የሚሉ ቱሪስቶች በከተማዋም ሆነ በአቅራቢዋ የሚገኙ ቦታዎችን ጎብኝተው ይመለሳሉ፡፡

የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, አርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን ጎንደር የከተራ በዓል ዕለት
የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, ጎንደር የከተራ በዓል
የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል በጎንደር
የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል በጎንደር